Content-Language: am ጥያቄና መልስ ገጽ አንድ
header image



የሚያውቁትን ለማስታወስ እንዲረዳዎት ሳጥኑ ውስጥ ያሉትን ቀላል ጥያቄዎች አንብበው ለመመለስ ይሞክሩ የጥያቄውን መልስ ሳጥኑን በመጫን ያገኙታል


የተጫኑትን የጥያቄ ሳጥን ወደ ቀድሞው ቦታ ለመመለስ በድጋሚ ሳጥኑን ይጫኑት


ዔዛና ይባላል፡፡
የአክሱማዉያን መንግሥት ቀደምት ከነበሩት ከዳሞት ወራሾች መንግሥታት አንዱ ሲሆን፣ ከክርሰቶስ ልደት በኋላ በ1ኛው ምእተ ዓመት በተጀመረው የዔዛና የግዛት ዘመን፣ አክሱማውያን ለመጀመሪያ ጊዜ ራሳቸውን "ኢትዮጵያውያን" ብለው የገለጹበት ዘመን ነበር።
በአክሱም ክርስትና የተጀመረው በአሌክሳንድሪያው በቅዱስ አትናትዮስ ተቀብቶ ለኢትዮጵያ ጳጳስ እንዲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በ330ኛው ዓመተ ምህረት በተሾመው በአቡነ ፍሬሚናጦስ አማካይነት ሲሆን፣ አቡነ ፍሬሚናጦስም የአክሱምን ንጉሥ ዔዛናን ክርስትናን እንዲቀበል አድርጓል፡፡

በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ዔዛና፣ ክርስትና የመንግስት ሃይማኖት እንዲሆን አወጀ፡፡

Axumite Empire

ከዔዛና በኋላ በተከታታይ ምእተ ዓመታት ውስጥ በተጻፉት ጽሑፎች፤ አክሱም የኢትዮጵያውያን ከተማ፤ አፄ ካሌብ ደግሞ የኢትዮጵያውያን ንጉሥ ተብለው ስያሜውን አግኝተዋል፡፡
ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ1ኛው ምእተ ዓመት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በገሀድ የተመሠረተው ታላቁና ኃያሉ መንግሥት የአክሱም መንግሥት ሲሆን፣ ይህም መንግሥት ከክርስቶስ ልደት በፊት በ10ኛውና በ5ኛው ምእተ ዓመት በኤርትራና በሰሜን ኢትዮጵያ ከነበረው “ዳሞት” ተብሎ ከሚጠረው መንግሥት የተረከበው ነው።
በአረብ ባሕረ ሰላጤ የእስልምና ሐይማኖት መነሳት ሲጀምር የአክሱማውያን ኢምፓየር ገናናነት እየተቀዛቀዘና ኃያልነቱ እየቀነሰ መሄድ ሲጀምር የነበረውም ጠንካራ የንግድ ትስስር ቀስ በቀስ ከክርስቲያናዊው አክሱም እየራቀ በመሄዱ አክሱም የነበራት ጠንካራ የንግድ የበላይነት በማክተሙ ቦታውን ለዛጔ ሥርዎ መንግሥት አስረከበ፡፡

ዳግማዊ አፄ ምኒልክ፤ በ1881 ዓ.ም.

አዱሊስ ትባላለች፡፡
አዱሊስ፤ ከምፅዋ ወደብ በስተደቡብ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኝ በዙላ ባሕረ ሰላጤ በኩል በቀይ ባህር አጠገብ የነበረችና በ1ኛው ክፍለ ዘመን የተቆረቆረች ጥንታዊ ከተማ ነበረች።

Gondar City

የጎንደር ከተማ የተቆረቆረችው በ1629 ዓ.ም. ነው፡፡

የጎንደርን ከተማ የቆረቆረው፤ የአፄ ልብነ ድንግል የልጅ ልጅ የነበረው አፄ ፋሲለደስ ነው፡፡ ለጎንደር ከተማ ትልቅ ሞገስ የሰጣትና የቱሪስት መስህብ የሆነው የፋሲል ግንብ የታነፀው በርሱ ዘመነ መንግሥት ነው፡፡

ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ 4ኛ
( ስለ አፄ ዮሐንስ የበለጠ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ)

1. ኢኮኖሚያዊ ግንኙነትን ለመፍጥር ሲሆን ይህም፤ በ18ኛው ክፍለ ዘመን የአውሮፓ ኢንዱስትሪ አብዮት (industrial revolution) ያስከተለው የምርት መትረፍረፍ የአፍሪካን ገበያ መቆጣጠር ነበረበት፡፡
2. በዘመኑ በአውሮፓ ያንሰራፋውን የክርስትና እምነት ለማስፋፋት የታለመ ነበር፡፡

አውሮፓውያን ከላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ፤ ሐይማኖት ለማስፋፋት፣ ለንግድ፣ ለዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እና ለሳይንሳዊ ምርምር ይበሉ እንጅ የመጡበት ዋና ዓላማ የመንግሥቶቻቸውን ሞራል ለመጠበቅና ቁሳዊ ድጋፍ ለማስገኘት የሚሰሩ ልዑካን (missionaries) ነበሩ፡፡

ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ

Emperor Tewodros

ስለ አፄ ቴዎድሮስ የበለጠ ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ አፄ ቴዎድሮስ

ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ

ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት
( ስለ ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ የበለጠ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ)

ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት
( ስለ ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ የበለጠ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ)

ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ
( ስለ ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ የበለጠ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ)

ጀርመን

ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት
( ስለ ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ የበለጠ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ)

ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
( ስለ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የበለጠ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ)

ደጃዝማች ጎበና ዳጨ

ጋዜጣው አዕምሮ ተብሎ ይጠራል፡፡ የታተመውም በ1914 ዓ.ም. ነበር፡፡

በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት

ከ1920 ዓ.ም. ጀምሮ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት

አፄ ዮሐንስ 4ኛ
( ስለ አፄ ዮሐንስ 4ኛ የበለጠ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ)

Ras Alula

በወቅቱ መረብ ምላሽ ተብሎ ለሚጠራውና የሰሜን ኢትዮጵያ ግዛት ለነበረው ለኤርትራ አስተዳዳሪ ሆነው በአፄ ዮሐንስ የተሸሙት ራስ አሉላ እንግዳ (አሉላ አባነጋ)
( ስለ ራስ አሉላ እንግዳ (አሉላ አባነጋ) የበለጠ ለማወቅ ሊንኩን ይጫኑ)